2009-09-21 13:30:40

የሕገ ወጥ ስደተኞች


በኵኡታ የባሕር ክልል ከትላትና በስትያ አንዲት የሕገ ወጥ ስደተኞች ያሳፈረች አነስተኛ ባለ ሞተር ጀልባ በደረሰባት አደጋ ሳቢያ ስምንት ሰዎች የሞት አደጋ እንደደረሰባቸው እና ሬሳቸው መገኘቱ ሲገለጥ፣ ይህ በንዲህ RealAudioMP3 እንዳለም በብዛት ኤርትራውያን ነን የሚሉ የሚገኙባቸው 133 የሕገ ወጥ ስደተኞች በአንዲት አነስተኛ ጀልባ ተሳፍረው የኢጣልያ የባሕር ክልል ደርሰው እንዳበቁ ተደብቀው ከጀልባይቱ ወርደው በሲራኵዛ ክልል እያሉ በጸጥታ ኃይሎች መያዛቸው እና ማንነታቸው ለመለየት በክልሉ ወደ ሚገኘው የሕገ ወጥ ስደተኞች መቆጣጠሪያ ማእከል መወሰዳቸው ተገልጠዋል።








All the contents on this site are copyrighted ©.