2009-09-18 13:45:52

ሆንዱራስ


እ.ኤ.አ. ሰነ 28 ቀን 2009 ዓ.ም. በሆንዱራስ የርእሰ ብሔር ማኑኤል ዘላያ ይመራ የነበረው መንግሥት ግልበጣ ያስከተለው ፖለቲካዊ ማኅበራዊ ውጥረት በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታ አራት በአገሪቱ ሊካሄድ ተወስኖ RealAudioMP3 ባለው የርእስ ብሔር ምርጫ እጩ በመሆን ይቀርባሉት የሚባሉት ተመራጮች ጥሪ ማቅረባቸው ቢገለጥም፣ ሆኖም ግን በስደተ የሚገኘው ያለም አቀፍ ማኅበርሰብ እውቅና ያለው የዘላያ ዴሞክራሲያዊው መንግሥት ሥልጣኑን ይረከብ ዘንድ ምንም አይነት አወንታዊ ሀሳብም ሆነ ጥያቄ እንዳላቀረቡ ተገልጠዋል።








All the contents on this site are copyrighted ©.