2009-09-02 14:02:22

የፖለቲካ ጥገኞች ጉዳይ በኤውሮጳ


የኤውሮጳው ህብረት ስለ ፖለቲካ ጥገኞች ጉዳይ በተመለተ የተባበሩት መንግሥታት እና እንዲሁም የህብረቱ የሰብአዊ መብት እና ፈቃድ መመሪያ መሠረት ያደረገ አንድ የጋራ ጽ/ቤት ይኖረው ዘንድ RealAudioMP3 የህብረቱ ፓርላማ ምክት ሊቀ መንበር ዣክ ባሮት ሀሳብ ማቅረባቸው ተገለጠ። ይከንን ጉዳይ ገቢራዊ የሚያደርግ እና የፖሊቲካ ጥገኞች ጉዳይ የሚመለከት አንድ የህብረቱ የጋራ ጽ/ቤት በ 2010 ዓ.ም. ተቋቁሞ አገልግሎት እንደሚሰጥም ይነገራል። ይህ የኤውሮጳው ህብረት የስደተኞች እና የተፈናቃዮች ጉዳይ የሚከታተለው ጽ/ቤት ከተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች እና የተፈናቃዮች የበላይ ድረግ ጋር በመተባበር አገልግሎት የሚሰጥ መሆኑም ለማወቅ ተችለዋል።







All the contents on this site are copyrighted ©.