2009-08-28 13:59:44

የቴድ ኬነድይ የቀርብ ስነ ሥርዓት


ከትላትና በስትያ በ 77 ዓመት ዕድሜያቸው ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት እ.ኤ.አ. ከ1962 የተባበሩት ያሜሪካ መንግሥታት የሕግ ምወሰኛ ምክር ቤት አባል በመሆን ሲያገለግሉ የነበሩት RealAudioMP3 በሰው እጅ የተገደሉት የተባበሩት የአሜሪካ መንግሥታት ርእሰ ብሔር የነበሩት የጆን ኤፍ ኬነድይ ኣና እንዲሁም የሮበርት ኬነድይ ወንድም ቴድ ኬነድይ የቀብር ሥነ ሥርዓት ጆን ኬርይ ጆህን መካይን እና የተባበሩት የአሜሪካ መንግሥታት ምክትል ርእሰ ብሔር ጆይ ቢደን በሚሳተፉበት ማሳቹሰትስ በሚገኘው የረዳኢተ እናት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስትያን እንደሚከናወን ተገልጠዋል።

የፍትሃት ቅዳሴውም እንዳበቃ የቴድ ኬነድይ እስከሬን ቨርጂኒያ በሚገኘው የአርሊንጎትን የመቃብር ሥፍራ እንደሚያርፍ ለዋወቅ ተችለዋል።








All the contents on this site are copyrighted ©.