2009-08-24 14:33:35

ናይጀሪያ


በናይጀሪያ ሜንድ በመባል የሚጠራው የአገሪቱ የደልታ ክልል ነጻ አውጭ ግንባር እ.ኤ.አ. እስከ መስከረም 15 ቀን 2009 ዓ.ም. ገቢራዊ ለማድረግ የተስማማበት የቶክስ አቁም ስምምነት RealAudioMP3 ለሜንድ ተዋጊ ኃይሎች ምኅረት ማድረግ በሚል ርእሰ ጉዳይ ካገሪቱ መንግሥት ጋር ሊያደርገው የነበረው ውይይት እግብር ላይ ባለ መዋሉ ምክንያት የቶክስ አቁም ስምምነቱ ውድቅ በሚሆንበት ማግሥት ጥቃት ለመሰንዘር እንደሚነሳ በይፋ አስታውቀዋል።








All the contents on this site are copyrighted ©.