2009-08-24 14:31:53

ሶማሊያ


በሶማሊያ ያለው የዝናብ እጥረት እያስከተለው ባለው ድርቅ ሳቢያ 60 በመቶ የገጠር ነዋሪውን ሕዝብ እጅግ ለርሃብ ማጋለጡ የሶማሊያ መልሶ የማቋቋም ጉዳይ ምክትል ሚኒስትር RealAudioMP3 አብዲሃኪም ጋራአድ ሞሓመድ እስታውቀዋል። ተከስቶ ባለው የተፈጥሮ ችግር የተጠቃው የሕዝብ ብዛት በአኃዝ ዘርዝሮ ለማቅረብ የሚያዳግት ቢሆንም ቅሉ፣ ባደጋው ሳቢያ ወደ ተለያዩ የመጠለያ ማእከል የሚጎርፈው ህዝብ ብዛት እግምት ውስጥ በማስገባት በርሃብ የተጎዳው ህዝብ እጅግ ብዙ መሆኑ ለመገመቱ ኣይዳግትም እንዳሉም ሚስና የዜና አገልግሎት የሰጠው መገልጫ ያመለክታል።

አንዳንድ ምንጮች እንደሚሉት ከሆነም የኑሮ ዋጋ ውድነት እጅግ እየናረ ሲሆን በጥቂት ሳምንታት ውስጥ 70% መናሩ ለማወቅ ተችለዋል።








All the contents on this site are copyrighted ©.