2009-08-05 16:56:08

የር.ሊ.ጳጳሳት አስተምህሮ


ቅ.አ.ር.ሊ.ጳጳሳት በነዲክቶስ 16 ዛሬ ሮብ አጠቃላይ ሳምንታዊው የት.ክርስቶስ አስተምህሮ ያቀረቡት በካስተልጋንዶልፎ ከተማ ከሚገኘው ሐዋርያዊ አዳራሽ ቅጥር ግቢ ነው፣ ያስተማሩትም ዘንድሮ ለክብሩ የካህን ዓመት እንዲከብር ከተወሰነለትና ትናንት የዕረፍቱ መቶ ሃምሳኛው ዓመት ተዘክሮ ከዋለው የአርሱ ቆሞስ ሰለ ቅ.ዮሐንስ ማርያ ቪያኔ ሕይወትና አብነት ላይ በመመርኵዝ ነው። RealAudioMP3

ቅዱስነታቸው ቅ.ዮሐንስ ማርያ ቪያኔ የኖረበት ጊዜ ከአሁኑ የተለየ ቢሆንም ለዘመናችን ካህናት አርአያና አብነት ይሆናሉ ያሉዋቸውን መሠርታዊያን ነገሮች ከሕይወቱና ከትምህርቱ ወስደው ገልጠዋል።








All the contents on this site are copyrighted ©.