2009-08-03 15:35:15

ካህናት እንደ ቅዱሳን ሙሉ በሙሉ በክርስቶስ ፍቅር መማረክ አለባቸው


ቅ.አ.ር.ሊ.ጳ. በነዲክስቶስ 16ኛ ትናት እሁድ በካስተል ጋንዶልፎ ሐዋርያዊ አዳራሽ ቅጥር ግቢ የመልአከ እግዚአብሔር ጸሎት ከመምራታቸው በፊት ቅዱሳን የካህናት አርአያ ናቸው፣ ቅዱስ ቁርባን RealAudioMP3 እወነተኛ የሕይወት እንጀራ ነው፣ የሚሉትን ርእሰ ጉዳዮች በመተንተን መንፈሳዊ መልእክት አስተላልፈዋል።

በሥርዓቱ ላይ ለተሳተፉት ፖላንዳውያን ደግሞ ጀግናው በናዚ ሥርዓት መንግሥት ላይ ያነሳሱት አመጽ ስድሳ አምስተኛው መታሰቢያ ዓመት በማስታወስ ሰላምታ አቅርበውላቸዋል።








All the contents on this site are copyrighted ©.