2009-07-31 14:22:20

አለም አቀፍ የወጣቶች ቀን


በእንተ ላእለ ኵሉ ቤተ ክርስትያን በየሁለት ዕመቱ ያለም አቀፍ የወጣቶች ቀን እንደሚከበር የሚታወስ ሲሆን፣ ዘንድሮ በአውስትራሊያ በተከበረበት ወቅት ቅዱስ አባታችን ር.ሊ.ጳ. በነዲክቶስ 16ኛ RealAudioMP3 ቀጥሎ እ.ኤ.አ. በ 2011 ዓ.ም. በስፐይን ማድሪድ እንደሚካሄድ ካወጁበት ዕለት ጀምሮ ስፐይን ይኽንን ዓቢይ የወጣቶች በዓል በሚገባ ለማስተናገድ ዝግጅት እያደረገች መሆኗ ሲገለጥ፣ ከዝግጅቶቹ አንዱ ይከው የዚህ የ 2011 ዓ.ም. ያለም አቀፍ የወጣቶች ቀን መለያ ድረ ገጽ መሠራት ሲሆን፣ ትላትና ደረ ገጹ መማስደገፍ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል።

ጋዜጣዊ መግለጫ የመሩት የዚህ በማድሪድ የሚካሄደው ያለም አቀፍ የወጣቶች ቀን ጠቅላይ አቀነባባሪ የማድሪድ ረዳት ሊቀ ጳጳሳት ብፁዕ አቡነ ቸሳር አውጉስቶ ፍራንኮ ማርቲነዝ መሆናቸውም ተገልጠዋል።







All the contents on this site are copyrighted ©.