2009-07-29 13:39:13

ጊኒ ቢሳው


ባለፈው ሰነ ወር 2009 ዓ.ም. በጊኒ ቢሳው ርእሰ ብሔር ለመሆን በተካሄደው ሕዝባዊ ምርጫ ሁለቱ የቀድሞ ያገሪቱ ርእሰ ብሔር ሆነው ባገለገሉት ወዳሪዎች ማላም ባቻይ ሳንሃ እና ኩምባ ያላ RealAudioMP3 ተቀራራቢ ድምጽ በማግኘት፣ ሳንሃ ምንም’ኳ መጠነኛ አብላጫ ድምጽ ያገኙ ቢሆንም ቅሉ ርእሰ ብሔር ለመሆን የሚያበቃ ሙሉ አብላጫ ድምጽ ያገኘ ባለ መኖሩ ምክንያት ዳግም የተካሄደው ሕዝባዊ ምርጫ አለ ምንም ሁከትና ውጥረት መካሄዱ ቢገለጥም ቅሉ ዳግም የተካሄደው ምርጫ ውጤት ይፋ በሚገለጥበት ዕለት ግጭትና ሁከት እንዳይነሳ ተፈርተዋል።








All the contents on this site are copyrighted ©.