2009-07-29 13:37:41

ናይጀሪያ


በናይጀሪያ ተቀጣጥሎ ያለው ሁከት ሳቢያ ባለፉት 48 ሰዓታት ብቻ 150 ሰዎች ለሞት መዳረጋቸው ተገለጠ። በሰሜን የአገሪቱ ክልል የሚገኙት እስላማውያን አክራሪያን ኃይሎች ጸረ ጸጥታ አስከባሪ ኃይሎች RealAudioMP3 ጣቢያ እየሰነዘሩት ያለው ጥቃት ገለል አለ ማድረጋቸው ሲነገር፣ እስካሁ ድረስ 55 የጸጥታ ኃይል አባላት መገደላቸው የቢቢሲ የድረ ገጽ ዜና ያመለክታል።

እነዚህ የናይጀሪያ ታሊባን የሚል ቅጽል ስም የተሰጣቸው አክራሪያን ሙስሊሞች በዚህች አገር ሃይማኖታዊ መንግሥት ጸንቶ የማህበራዊ እና የግል ሕይወት መምሪያ ባጠቃላይ ያገሪቱ ሕገ መንግሥት ሻሪአ ይሆን ዘንድ አልሞ እና ዓላማውን እግብ ለማድረስ የሚንቀሳቀስ እስላማዊ ኃይል መሆኑም ይነገራል።








All the contents on this site are copyrighted ©.