2009-07-24 13:43:49

ዚምባብዌ


በዚምባብዌ የተከሰተው የኮሌራ ወረርሽኝ በሽታ ሳቢያ በዚህ ዓመት ብቻ 4 ሺሕ 500 ሰዎች ለሞት መዳረጋቸውና ሌሎች 100 ደግሞ በበሽታው መለከፋቸው የፓድሪ ቢያንኪ በመባል የሚጠራው የልኡካን ማኅበር RealAudioMP3 “አፍርካ” በተሰኘው መጽሔት በኵል ካሰራጨው ጥናታዊ ዘገባ ለመረዳት ተችለዋል።

ይህ እ.ፈ.አ. ባለፈው 2008 ዓ.ም. ማብቂያ ገደማ ጀምሮ መታየት የጀመረ ሆኖ እያለ በዝምታ መታለፉ መጽሔቱ በማተት፣ በበሽታው ለሚሰቃየው ህዝብ የተለያዩ የካቶሊክ የግብረ ሰናይ ማህበራት ተሰማርተው የሕክምና ድጋፍ እየሰጡ መሆናቸውም ለማወቅ ተችለዋል። በሽታው በስፋት በቢንዱራና ማዙዌ አካባቢ እንደሚታይ ተገልጠዋል።








All the contents on this site are copyrighted ©.