2009-07-17 13:11:09

ጋቦን


የጋቦን የሕዝባዊ ምርጫ ድርገት በአገሪቱ እ.ኤ.አ. ነሓሴ 30 ቀን 2009 ዓ.ም. ሕዝባዊ ምርጫ እንዲካሄድ ለመንግሥት ሀሳብ ማቅረቡ ተገለጠ። አገሩቱን RealAudioMP3 ለ 41 ዓመት የመሩት ርእሰ ብሔር ኦማር ቦንጎ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው የሚዘከር ሲሆን፣ ርእሰ ብሔር ለመሆን በጠቅላላ 8 ተመራጮች መቅረባቸው ይነገራል።








All the contents on this site are copyrighted ©.