2009-07-16 08:45:35

ሶማሊያ


ትላንትና ጧት በሶማሊያ ርእሰ ከተማ በሚገኘው ሳሃፊ ሆቴል ውስጥ እያሉ የተጠለፉት ሁለት ጋዜጠኞች የፈረንሳይ ዜጎች መሆናቸው ቢቢሲ ካስራጨው ዜና ለማወቅ ተችለዋል። RealAudioMP3 የት እንዳሉና በማን እንደተጠለፉ በውኑ ባይገለጥም የጠለፋው ድርጊት ፈጻሚው በሶማሊያ ላልቃይዳ የቀኝ እጅ የሆነው አል ሻባብ በመባል የሚጠራው እስላማዊ ታጣቂው ኃይል አባላት ሳይሆኑ እንደማይቀር ይነገራል።








All the contents on this site are copyrighted ©.