2009-07-13 14:06:01

ማሊ


በሰሜን አፍሪካ ያልቃይዳ ቀኝ እጅ ተብሎ በሚነገርለት የአሸባሪያን ኃይል እጅ ለ6 ወር ጅሆ ሆኖ የቆየው የስዊዘርላንድ ዜጋ ነጻ መለቀቁ የቢቢሲ ድረ ገጽ ዜና አስታወቀ። ጠለፋው የተፈጸመው በኒጀር ክልል ሲሆን RealAudioMP3 ፣ በጠቅላላ ስድስት የምዕራብ ዜጎች መጠለፋቸውና አሸባሪያኑ ከተጠለፉት ውስጥ አራቱን ባለፈው ጸደይ ነጻ መልቀቃቸው እና እንዱን ለሞት መዳረጋቸው አስታውቀዋል።








All the contents on this site are copyrighted ©.