2009-07-08 13:20:23

የቀብር ስነ ሥርዓት


እጅግ ታዋቂው የፖፖ ሙዚቃ ንጉሥ ተብሎ የሚነገርለት እ.ኤ.አ. ሰኔ 26 ቀን 2009 ዓ.ም. ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው የማይክል ጃክስን የቀብር ስነ ሥርዓት ትላትና ቤተሰቦቹና የቅርብ ወዳጆቹ ብቻ በተገኙበት RealAudioMP3 ሎሶ አንጀለስ በሚገኘው በፎረስት ላውን መካነ መቃብር ተፈጽመዋል። ከቀብሩ ስነ ሥርዓት ቀጥሎም በብዙ ሺሕ የሚገመት ሕዝብ የተሳተፈበ ዝክረ ማይክል ጃክሰን ስነ ሥርዓት ተፈጽሟል።








All the contents on this site are copyrighted ©.