2009-07-03 15:19:57

ር.ሊ.ጳ. ለመካከለኛው ምሥራቅ ክርስትያን ጸሎት እንዲደረግ ጠየቁ


ቅ.አ.ር.ሊ.ጳ. በነዲክቶስ 16ኛ እ.ኤ.አ. አሁን በቅርቡ በጀመርነው ወርሃ ሐምሌ የመካከለኛው ምሥራቅ ሕዝቦች እምነታቸውን በነፃ መኖርና መመስከር ይቻላቸው ዘንድ እንዲሁም የሰላምና የእርቅ መሣሪያዎች እንዲሆኑ እግዚአብሔር እንዲረዳቸው የዓለም ምእመናን ጸሎት እንዲያደርጉላቸው ጠየቁ።

RealAudioMP3

ይህን ቅዱስነታቸው ለመካከለኛው ምሥራቅ ሕዝቦች ሰላምና ነፃነት እንዲደረግ ስለጠየቁት ጸሎት በኢየሩሳሌም የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ግርፋት በመባል የሚጠራው ገዳም ጠባቂ ፍራንቸስካዊ የሊባኖስ ዜጋ ካህን ኣባ ናጂብ ኢብራሂም ለቫቲካን ረድዮ የሚከተለውም መግለጫ ሰጥተዋል።








All the contents on this site are copyrighted ©.