2009-07-01 18:15:31

የአፍሪቃ የምግብ ቀውስ ርእስ ዙሪያ የሚወያይ የተባበሩት መንግሥታት ጉባኤ


የተባበሩት መንግሥታት የንግድና የልማት ጉዳይ የሚከታተለው ድርጅት የአፍሪቃ የምግብ ቀስው ርዕስ በማድረግ በጄነቭ የጠራው ጉባኤ ትላንትና ተካሂደዋል። የዚህ የምግብ ቀውስ የሚቀሰቅሰውና የሚያባብሰው ምክንያቶችን ለይቶ ለማወቅና ችግሩን ለመቅረፍ አልሞ በጄኔቭ የተካሄደው ጉባኤ፣ ይኽ 300 ሚሊዮን የአፍሪቃ ሕዝብ እያጠቃ ያለው ችግር ከሚያባብሰው አንዱ በአፍሪካ የሚታየው የምግብ ዋጋ የአፍሪቃ ህዝብ ዕለታዊ ገቢ እግምት ውስጥ የማያስገባ እና የሰላም እጦት መሆኑና ባለማችን ተከስቶ ያለው የኤኮኖሚ ቀውስ የአፍሪቃ የግብርናውን ልማት እጅግ ማጥቃቱ ጉባኤው በማሳወቅ ለአፍሪካ የግብርናው ልማት ድጋፍ ማቅርብ የኤኮኖው ቀውስ ያስከተለው ችግር ለመቋቋም የሚደግፍ መሆኑም ጉባኤው ማሳሰቡ ሚስና የዜና አገልግሎት አስታውቀዋል።








All the contents on this site are copyrighted ©.