2009-07-01 18:12:30

የርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት አስተምህሮ


ቅ.አ.ር.ሊ.ጳ. በነዲክቶስ 16ኛ ዛሬ ረፋድ በቅዱስ ጴጥሮስ ባዚሊካ አደባባይ ለተሰበሰቡት በብዙ ሺሕ ለሚገመቱ ምእመናን እና መንፈሳውያን ነጋዲያን ያ የተለመደው የዕለተ ረቡዕ አጠቃላይ የትምህርተ ክርስቶስ ጉባኣኤ አስተምህሮ አቅርበዋል። RealAudioMP3 ቅዱስነታቸው ዛሬ ሮብ ያቀረቡት ጉባኤ አስተምህሮ በዓመተ ቅዱስ ጳውሎስ ሐዋርያና በዓመተ ካህናት መካከል ያለውን ጥብቅ ግኑኝነት የሚቃኝ ነበር።

ክቡራትና ክቡራን አድማጮቻችን ቅ.አ.ር.ሊ.ጳ. በነዲክቶስ 16ኛ ዛሬ ባጭሩ ስለ ተጠቀሰው ርእስ ለእንግሊዝኛው ቋንቋ ተናጋሪዎች ያቀረቡት አስተምህሮ እንደሚከተለው ነው።








All the contents on this site are copyrighted ©.