2009-06-26 20:09:11

የብፁዕ ካርዲናል ፍራንቸስኮ ማርኪዛኖ ሰማንያኛው የልደት በዓል


ብፁዕ ካርዲናል ፍራንቸስኮ ማርኪዛኖ ትናንት ሰማንያኛው የልደት ቀን መታሰቢያ በዓልን ማክበራቸው ተመለከተ።

RealAudioMP3 ብፁዕ ካርዲናል ፋራንቸስኮ ማርኪዛኖ በሐዋርያዊ አገልግሎት ዘመናቸው፡ የካቶሊክ ትምህርት ቅዱስ ማኅበር ምክትል ጸሓፊ፣ የቫቲካኑ የቅዱስ ጴጥሮስ ባዚሊካ ሊቀ ካህናት፣ የቅድስት መንበር የሥራ ጽሕፈት ቤት ሊቀ መንበር፣ የባህልና የቤተ ክርስትያን ታሪካውያን ቅርሶች ጳጳሳዊ ምክር ቤት አባልና ሓላፊ በመሆን ሠርተዋል።








All the contents on this site are copyrighted ©.