2009-06-26 20:05:38

የማልታ ሠራዊት ማኅበር


ቅ.አ.ር.ሊ.ጳ በነዲክቶስ 16ኛ ትናንት ሓሙስ የማልታ ሠራዊት ማኅበር ታላቁ መምህር ልዑል ማቲው ፈስቲንግን ከክብር ተከታዮቻቸው ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው ማነጋገራቸው ከቅድስት መንበር የተዘረጋ ዜና አስታወቀ። RealAudioMP3

ልዑል ፈስቲንግ የማልታ ሠራዊት ማኅበር እንዲመሩ የተመረጡት ትንሽ ከአንድ ዓመት በፊት ማለት እ.አ.አ. መጋቢት 11 ቀን 2008 ዓ.ም. ነው። የተመረጡትም ወንድም አንድሩ በርትየን በመተካት ነበር።








All the contents on this site are copyrighted ©.