2009-06-26 20:21:36

ረሃብ በአፍሪቃ ቀንድ ሃገራት


በአፍሪቃ ቀንድ ሃገራት ሁለት ሚልዮን ተኩል ሕዝብ ለረሃብ መጋለጣቸው አገሮች አቀፍ ቀይ መስቀል እና ግማሽ ቀይ ጨረቃ ኮሚስዮን ናይሮቢ ላይ ያወጣው መግለጫ አስታውቀዋል።

ሚስና የዜና አገልግሎት መግለጫው ጠቅሶ እንዳመለክተው፡ በዚሁ የቀንድ አፍሪቃ ክልል ርሐብን መታገል የሚለውን ትግል በአገሮች አቀፍ ማኅበረሰብ ቀስ በቀስ እየተረሳ መጥተዋል።

አሻ መሐመድ በኮሚስዮኑ የቀንድ አፍሪቃ ሀገራት ዋና ሐላፊ እንደገለጡት በክልሉ ሀገራት በየመቱ ብብዙ ሺ የሚገመቱ ሰዎች በርሐብ እያለቁ ይገኛሉ።

ሀገራት አቀፍ ማሕበረሰብ አፋጣኝ እና ሁነኛ ርምጃ ካልውሰደ ሁኔታው እንደሚባባስ እና ህዝቡ በርሐብ መሞት እን ደሚቀጥል አሻ መሐመድ መግለጣቸው ተነግረርዋል።

አፍሪቃ ቀንድ ፡የፖሊቲካ መረጋጋት የሌለበት በዝናም እጥረት የሚሰቃይ በድርቅ የተመታ አከባቢ መሆኑ ተያይዞ ተወስተዋል።








All the contents on this site are copyrighted ©.