2009-06-25 12:34:05

የር.ሊ.ጳ. ኣስተምህሮ (እአአ 24.06.09)


ቅ.ኣ.ር.ሊ.ጳ.በ.16ኛ ዛሬ ረፋድ እንደወትሮኣቸው በቅዱስ ጴጥሮስ ኣደባባይ ለተሰበሱት ከ20 ሺ በላይ ለሚሆኑ ምእመናንና ነጋድያን የሚከተለውን ኣስተምህሮ ኣቅርበዋል። RealAudioMP3

ውድ ወንድሞቼና እኅቶቼ ባለፈው ዓርብ የቅዱስ ልበ ኢየሱስ በዓል አክብረናል፣ በዓሉም በትውፊት ለካህናት ቅድስና የሚጸለይበት በመሆኑም የካህናት ዓመት መጀመርና የካህናት ጠባቂ ቅዱስ ዮሐንስ ማርያ ቨኒ ዕረፍት መቶ ሃምሳኛው መታሰቢያ ዓመት እንዲዘከርበት ተደርጎአል።







All the contents on this site are copyrighted ©.