2009-06-19 20:07:47

ኢራን


የኢራን ፕረሲዳንታዊ ምርጫ ተከትሎ የተከሰተው ኃይል የታከለበት ሰልፍ ባለበት እንደቀጠለ መሆኑ እና ሀገሪቱ የደህንነት ምክር ቤት በምርጫው የተሸነፉ ተወዳዳሪዎች በሚቀጥለው ሳምንት እንዲሰበሰቡ ማሳሰቡ ከተህራን ተገልጸዋል።

ኃይለኛ ሰልፍ እንዲከሰት የኢራን ተላጦች ይፈልጋል ያለው ምክር ቤቱ ሰልፉ እንዲገታ መጠየቁ ተነግረዋል።

የኢራን ዜጎች ሰላማዊ ሰልፍ መብት መጠበቅ እንዳለበት የዩናይትድ ስቴትስ መንግስት መሪ ፕረሲዳንት ባራክ ኦባማ መግለጻቸው ከዋሺንግቶን የመጣ ዜና ያመልክታል።

ባለፈው ቅርብ ግዜ ኢራን ላይ የተካሄደው ህዝባዊ ፕረስዳንታዊ ምርጫ ማሕሙድ አሕመዲነጃድ ማሸነፋቸው የተገለጠ ቢሆንም የተወዳዳርያቸው የሁሰን ሙሳቪ ፈጋፊዎች የምርጫው ግልጽነት አጠያያቂ ማድረጋቸው የሚታወስ ነው።








All the contents on this site are copyrighted ©.