2009-06-09 09:00:55

ቅድስት ሥላሴ፤ አለማቋረጥ ራሱን የሚሰጥ የማያልቅ የሕይወት ምንጭ


ቅ.ኣ.ር.ሊ.ጳ በነዲክቶስ 16 ትናንት እሁድ እኩለ ቀን ከሓዋርያዊ ኣደራሽ መስኮት በቅዱስ ጴጥሮስ ባዚሊካ አደባባይ ላይ ከተሰበሰቡት ምእመናን የመልአከ እግዚአብሔር ጸሎት ከማሳረጋቸው በፊት፤ ዕለቱ የላቲን ሥርዓት በምትከተለው ቤተ ክርስትያን የቅድስት ሥላሴ በዓል በመሆኑ፦ “እያንዳንዱ ሰው በጥንተ ተፈጥሮው በራሱ ውስጥ የቅድስት ሥላሴ ማሕተም ታትሞበታል። በባህርዩም ወደ ቅድስት ሥላሴ ፍቅር የዘነበለ ነው።” ሲሉ ኣስተምረዋል።
RealAudioMP3







All the contents on this site are copyrighted ©.