2009-06-05 16:26:42

ር.ሊ.ጳ የሕፃናት መብት እንዲረጋገጥ ተማጠኑ


ቅ.ኣ.ር.ሊ.ጳ በነዲክቶስ 16 ትናንት በቅ. መንበሩ ዋና ጸሓፊ በብፁዕ ካርዲናል ታርቺዝዮ በርቶነ በኩል የተባበሩት መንግሥታት ጽሕፈት ቤት ስለ ሕፃናት መብት መክበርና መተግበር ያጸደቀውን ዉል ገቢራውነት የሚደግፍና የሚያበረታታ መልእክት ስለ ሕፃናት መብት ጉዳይ ለመሞከት ጀነቭ ላይ ለተቀመጠው ጉባኤ መልእክት መላካቸው ተመለከተ። RealAudioMP3

ቅዱስነታቸው የተባበሩት መንግሥታት ጽሕፈት ቤት ስለ ሕፃናት መብት ያጸደቀው ውል በሙሉ በአስቸኳይ ገቢራዊ መሆን እንዳለበት ያሳሰቡበት መልእክት ስለ ሕፃናት መብት ጉዳይ ለመሞከር በጀነቭ ለተቀመጠው ጉባኤ ያነበቡት ሊቀ ጳጳሳት ሲልቫኖ ማርያ ቶማሲ ናቸው።
 







All the contents on this site are copyrighted ©.