2009-05-31 19:18:52

በዓለ ጰንጠቆስጤ


የላቲን ሥርዓት የምትከተለው ቅድስት ካቶሊካዊት ቤተ ክርስትያን፣ የዘመነ ትንሣኤ ፍጻሜ የሆነውን የጰንጠቆስጤ ብዓልን ታከብራለች።

በዓለ ጰንጠቆስጤ ሓዋርያት ከድንግል ማርያም ጋር ኣብረው በኢየሩሳሌም በጸሎት ላይ እያሉ በላያቸው የመንፈስ ቅዱስ መውረድን የምናስታውስበት ቀን ነው።

የቫቲካን ረድዮ ወኪል ለቤተ ጳጳሱ ሰባኪ ለሆኑት ካህን ለአባ ካንታላመሳ የጰንጠቆስጤ በዓል ትርጉም እንዲገልጹልን በጠየቃቸው ጊዜ የሰጡት መልስ እንደሚከተል ነው። RealAudioMP3








All the contents on this site are copyrighted ©.