2009-05-29 15:22:58

የተባበሩት ያሜሪካ መንግሥታት


RealAudioMP3 ትላትና በዋሽንግተን የተባበሩት ያሜሪካ መንግሥታት ርእሰ ብኄር ባራክ ኦባማና የፍልስጥኤም ብሔራዊው የራስ ገዝ መንግሥት መሪ ማህሙድ አባስ መገናኘታቸው ተገለጠ።

ግኑኝነት ፍልስጥኤም ሁለት ልዑላን ጎረቤት አገሮች መሠረት ያደረገው የእስራኤልና የፍልስኤም የሰላም ድርድር ለክልሉ ሰላም መረጋገጥ ወሳኝ መሆኑና ይኸንን እግምት ውስጥ ያስገባ የሰላም ውይይት ከተባበሩት ያሜሪካ መንግሥታት ዋስ ያገኝ ዘንድ ፍልስእጤም ያላት ፍላጎት ጋህድ ያደረገችበት ግኑኝነት መሆኑ ተገልጠዋል።








All the contents on this site are copyrighted ©.