2009-05-27 17:40:14

ሱዳን


RealAudioMP3 እ.ኤ.አ. ባለፈው ጥር ወር ሱዳን ከግብጽ ጋር በሚያዋስናት ክልል ይጓዙ የነበሩት የጭነት መኪናዎች ኢላማ ያደረገ የማን አገር መሆኑ ያልተለየ ያየር ሃይል ጥቃት መሰንዘሩና በተሰነዘረው ጥቃት ሳቢያ 119 ሰዎች ለሞት መዳረጋቸው ስለ ተሰነዘረው ጥቃት እንዲያጣራ የተመለመለው የሱዳን ፓርላማ ያጣሪ ድርገት ከሰጠው መገልጫ ለማወቅ ሲቻል። እ.ኤ.አ. ባለፈው መጋቢት ወር የግብጽ የእስራኤልና የተባበሩት ያሜሪካ መንግሥታት ጋዜጦች የጭነት መኪናዎቹ በኢራን የተመረቱት የተለያዩ የፍንዳታ ቦምቦችና የጦር መሣሪያ ለሐማስ ለማቅረብ ይጓዙ እንደነበርም መግለጣቸውም የሱዳን የመከላከያ ሚኒ. አብደልራሒም ሞሓመአድ ሑሲየን የፓርላማው ድረግት በመጥቀስ ይፋ ማድረጋቸው ታውቀዋል።








All the contents on this site are copyrighted ©.