2009-05-22 18:32:51

በዓለ ዕርገት


ትናንት ሓሙስ በቫቲካን ውስጥ የጌ.መ.ኢ.ክርስቶስ ዕርገት ከብሮ ዋለ።በኢጣልያ እንዲሁም የላቲን ሥርዓተ አምልኮ በሚከተሉት ካቶሊካውያን ትናንት ያለፈው በዓለ ዕርገት በፊታችን እሁድ እንደሚከበርም ተመልክቶአል።RealAudioMP3

ትናንት ሓሙስ በቫቲካን ውስጥ የጌ.መ.ኢ.ክርስቶስ ዕርገት ከብሮ ዋለ። ቅ.ኣ.ር.ሊ.ጳ በንዲክቶስ 16ኛ እ.አ.አ ግንቦት 21 ቀን 2006 ዓ.ም. የንግሥተ ሰማያት ማርያማዊ ጸሎት ከመድገማቸው በፊት፤ ስለ በዓለ ዕርገት ምሥጢር በገለጡት አጋጣሚ …








All the contents on this site are copyrighted ©.