2009-05-18 14:19:26

ቅዱስ ልዊጂ ኦሪዮነ


እ.ኤ.አ በ 1980 ዓ.ም. በስመ ጥር ር.ሊ.ጳ. ዮሓንስ ጳውሎስ ዳግማዊ ብፅዕና የታወጀላቸው የእግዚአብሔር መለኮታዊ አሳቢነት ትንሽ የፍቅር ሥራ ማኅበር መሥራች ኣባ ልዊጂ ኦሪዮኔ ግንቦት 16 ቀን 2004 ዓ.ም. ቅድስና እንዳወጁላቸውም የሚዘከር ሲሆን፣ ቅዱስ ልውጂ ኦሪዮኔን በወጣትነት RealAudioMP3 ዕድሜአቸው እ.ኤ.አ. በ 1939 ዓ.ም. ካወቁዋቸው በወቅቱ የዘርኣ ክህነት ተማሪዎች ከነበሩት ውስጥ ኣባ ሰርጆ ስቶፓኒ በዚህ የአባ ኦሪዮኔ አምስተኛው ዓመት የቅድስና መታወጅ መታሰቢያ ምክንያት ከቫቲካን ረዲዮ ጋር ባካሄዱት ቃለ ምልልስ፣ ዓለምን የሚያድነው የእግዚአብሔር ፍቅር ብቻ ነው፣ በማለት በዚህ ዓቢይ መንፈሳዊ መጽሐፍ ቅዱሳዊና ቲዮሎጊያዊ ቃል መሠረት እውነተኛ ደስታ እራስን ለእግዚአብሔር ከመስጠትና ለሁሉም ከማገልገል የሚገኝ ነው እያለ፣ በቃሉና በሕይወቱ የመሰከረ መሆኑ ገልጠዋል።








All the contents on this site are copyrighted ©.