2009-05-13 11:16:29

የቅዱስ አባታችን ር.ሊ.ጳ. አሥራ ሁለተኛው አገራት አቀፍ ሐዋርያዊ ጉዞ በጥሩ ሁኔታ እየተሳካ ነው።


ዛሬ ሮብ ጥዋት ከኢየሩሳሌም ተነሥተው በመኪና ወደ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ትውልድ ቦታ ቤተልሔም በመሄድ በፍልስጥኤማውያን ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ከፍልስጥኤም ፕረሲደንት መሓሙድ ዓባስ ተገናኙ። ኢየሱስ ክርስቶስ በተወለደበት ቦታ የግርግም አደባባይ Manger Square ላይ ቅዳሴ አሳረገው አጽናኝ ስብከት አስምተዋል። RealAudioMP3







All the contents on this site are copyrighted ©.