2009-04-27 16:13:10

አለም አቀፍ የወባ ዕለት፡


በተለያዩ የአለም ሀገራት በተለይ በአፍሪቃ ሀገራት ያንሰራፋው የወባ ወረርሽን ለመግታት ያለሰለሰ ጥረት እንደሚያሻ የተባበሩት መንግስታት የህጻናት መርጃ ድርጅት ማሳሰቡ ተነግረዋል።

የወባ ወረርሽኝ እና ሳንባ ነቀርሳ በአፍሪቃ ለመግታት ከአሁን በፊት የተደረጉ ጥረቶች መለስተኛ ውጤት ማግኘታቸው የአገሮች አቀፉ መርጃ ድርጅት አመልክተዋል።

የበሽታዎቹ መገታት በተለያዩ የአፍሪቃ ሀገራት ፍንጭ ማሳየታቸው ተያይዞ ተመልክተዋል፡

የተባበሩት መንግስታት የህጻናት መርጃ ድርጅት ዋና ጽሐፊ አን ቨነማን እንደገለጡት፡ የወባ ወረርሽኝ ደዌ አፍሪቃ ውስጥ አንድ ሚልዮን ህጻናት ገለዋል። በሽታው ለመግታት



መንግስታት ድርጅት ከባድ ስራ እንደሚጠብቀው የድርጁ ዋና ጽሐፊ ባን ኪሙን መግለጣቸው ተነግረዋል።








All the contents on this site are copyrighted ©.